ስለእኛ

ተልእኮ

ተገልጋዮችን መሰረት ያደረገ ፍትሃዊና ቀልጣፋ መሬት አስተዳደር፣ ዘላቂ የመሬት የተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀም በማረጋገጥ ለበለጠ የመሬት ኣምራችነት ጉልህ ሚና እንዲኖር ማድረግና ለዜጎች ምቹ ሁኔታ መፍጠር።

ራዕይ

ከአከባቢ ብርሰትና ብክለት የተላቀቀች፥ ፍትሓዊና ዘላቂ የገጠር መሬት ኣስተዳድርና አጠቃቀም ስርዓት የተረጋገጠባት፣ ያኣሁኑና የመጪውን ትውልድ ፍላጉት ያሟላች የፀዳችና የለማች ትግራይን ማየት።

ሓበራዊ ክብርታት

  • የፀዳ እና ጤናው የጥበቀ አከባቢ ምፍጣር
  •  ፍትሃዊ የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር እንዲኖር ማስቻል።
  • ሕብረተሰቡ መሬት አስተዳደር፣ የእርሻ ኢንቨንስትመንት እና የአከባቢ ጥበቃ በቂ የሆነ ግንዛቤ እና እውቀት እንዲኖረው ማድረግ።
  • የገጠር መሬት እና የ አከባቢ ኣጠባበቅ የተሻለ አረዳድ እንዲኖር ማድረግ።
  • ህብረተሰቡ መሬት አስተዳደር፣ የእርሻ ኢንቨንስትመንት እና የአከባቢ ጥበቃ ላይ ትልቅ ተሳትፎ እንዲኖረው ማድረግ።
  • ሴቶች እና ወጣቶች ተጠቃሚነት ማረጋገጥ።

 

ዝተጠቓለለ ድምር ውፅኢት ትካል፡- ኣብ ፅሩይን ጥዕንኡ ዘተሓለወ  ስነ ከባቢ ዝነብር ዜጋታት